Freitag, 29. Dezember 2006

ማመን በግዴታ ወይስ በግል ፍቃድ?

በአለማችን ላይ የመናፍቃውያንን እምነት በግልጵ አለማመናቸውን ተናግረው በፈለጉት መንገድ ህይወታቸውን እምነታቸውን ኖረው ያለፉና በመኖር ላይ ያሉ ብዙ ታላላቅ የአለማችን ሰዎች መኖራቸን http://ex-pentecostals.org/famous.htm ስናይና በአገራችን የጴንጤ አምነትን አላምን በማለታቸው በሚደርስባቸው ጥቃት መንፈሳዊ ስነ ልብና ችግር ውስጥ የሚገቡ ዜጎችን ስናይ የዚህ በአምልኮ ስም ወንጀል ሚስጥር (Taboo) መሆን የተጠቂዎቹን መብት ስለማያስከብር በዚህ መልኩ የተጠቂዎቹን ችግርና በአምልኮ ስም መብትን መነጠቅ ለውይይት ለህዝብ አቅርበነዋል::

ዋቤ ድህረ ገጵ:- http://ex-pentecostals.org/famous.htm
Many people leaving Pentecostal congregations, though, have a hard time doing anything once they've left -- much less getting rich and famous. The list below illustrates a few who did leave Pentecostalism and were able to define their own lives afterwards. It isn't an endorsement of any of their lives, just an illustration that there is life after Pentecost . . . and you are the one sitting at the drawing board!

የዚህ ጵሁፍ አላማው አምላክን መሳደብ ሳይሆን በአምልኮ ስም በ21ኛው ክ/ዘመን በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ ብሎ ቀርቦ አላምንም ሲሉት እንደጥላ እየተከታተለ ከህዝብ ጀርባ ዜጎችን ስለሚያሰቃይ በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ ስለሚለው መንፈስ ከህዝብ ጀርባ ተንኮልና በሰው ህይወት ላይ ድርቅና በሌላው አለም በሌለ መልኩ ሀይማኖት ማፍያዊ ድርጊት ለመፈጰሚያ ህዝብ በቀላሉ የማይጠረጥረው መንገድ አድርጎ የመጠቀሙን Spritual Abuse ድርጊቱን በተጨባጭ በድጋሚ እየተፈጰመ ባለ ወንጀል(በሰው ህይወት ላይ በአምልኮ ስም ድርቅና) ለህዝብ ማሳየት ነው::
በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ የሚለውን ቲዎሪ ይዞ ለመጣው መንፈስ ዜጎቻችን አላምንም ማለት ቀርቶ ቢፈልጉ እስላም ቢፈልጉ ኦርቶዶክስ ቢፈልጉ ቡድሀና ጨርሶ አለማመን የራሳቸው መብት ነው:: በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ብዬ ወደ ህዝብ ስለመጣሁ አላምንም የሚሉኝን ከህዝብ ጀርባ ኑሯቸውን ሰላማቸውን አስገድጄ አምልኮን/ሀይማኖትን ለማፍያዊ ድርጊትና ለድርቅናዬ እንደንግድ ፍቃድ በመጠቀም 'ጌታ' ተብዬ በታሪክ ፊት ወይም በየመንደሩ ተፈርቼና ተመልኬ አልፋልሁ ማለት በ20ኛው ክፍለ ዘመን በተለያየ አምልኮአዊ መሰል ስም ቀርቦ ዜጎችን ማሰቃያ የነበረ ሲስተም ስለሆነ ተነቅቶብሀል ጥፋ::
እስቲ የዘላለም ህይወትህ ቅብጥርሴው ይቅርብኝ ጥፋ ከሰውነት ክህይወቴ አልፈልግህም ስትባል የምን ድርቅና ነው የሚቀረው እውነት ከሆነ የአንተ ድንቄም የዘላለሙ ህይወት አይድል? የምን ሰው ሰውነት ህይወት ውስጥ እንደፓራሳይትና እንደጥላ ድርቅ ብሎ መጣበቅ ነው??
ሀይማኖት ወይም አምልኮ ዜጎችን በሲስተም ቀርቦ በሌላው አለም በሌለ መልኩ በጴንጤ ቤ/ክ እየሱስ ነኝ እያሉ በጰበል ሰይጣን ነኝ በሚል አይን አውጣ ውሸት ህዝብን ማታለያ ማሰቃያ ወይም ቴረር በህዝብ መካከል መፈጰሚያ ንግድ ፍቃድ (የውሸት በአምልኮ ስም ማታለያና Abuse/Missbraucht ማሰቃያ ቲዎሪ) ወይም መድረክ(Plattform) አይደለም!! የጴንጤው እየሱስ አንተ በ21ኛው ክ/ዘ በህዝባችን መካከል ድርጊትህና ምንነትህ ነኝ የምትለው እውነተኛው እየሱስነት አምላካዊ ባህሪይ ፍቅር: ምህረት: ሰላም: ታላቅነት..Vs. በየቦታው የታየው አውሬአዊ ባህሪይ መግደል ማረድ ማሳመም.የአካባቢን ሰላም ማስፈራራት የሰማይና ምድር ያክል ተራርቆ እየሱስ ነኝ እንደምትል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከምንም ተነስቶ ጆርጅ ቡሽ ነኝ ማለት ይችላል እንደ ማለት ነው:: የጴንጤው እየሱስም ይሁን ሌላ አምልኮአዊ መሰል ስምና ቲዎሪ ይዘህ የምትመጣ መንፈስ ሀይማኖት ወይም አምልኮ ማለት መውጫውም መግቢያውም የተዘጋ ዜጎችን በጴንጤ እየሱስ በጰበል ሰይጣን ነኝ በሚል እንደቲያትር የሚቀያየር ማንነት ማሰቃያ ቲዎሪ ማለት አይደለም በአለም አቀፍ ስታንዳርድ( International Standard) ትክክል መሆኑ በመጳህፍ ቅዱሳዊም ቃልም ይሁን በሰው ልጅ አስተሳሰብ ደረጃ ተፈትኖ ካልተረጋገጠ(ተቀባይነት ከሌለው) ዜጎችን በ21ኛው ክ/ዘመን ለማሰቃያና ለማታለያ የመጠቀሚያ ማፍያዊ ቲዎሪ እንጂ ሀይማኖት ወይም አምልኮ መባል በታሪክና በእውነት ፊት አይችልም::
አንተ ራስ ወዳድነት ያሳበደህ መንፈስ ብትፈልግ እየሱስ ብትፈልግ በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ያልክበት አምላክነትና ማንነት በአለም ላይ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ በተደጋጋሚ እንደታየው ዜጎችን አሳቤ ለምን አልተፈጰመም ብለህ ካሰቃየህ በሀላ በኦርቶዶክስ ጰበል እየካድካና ሰይጣን ነኝ እያልክ ብትፈልግ ደግሞ በአለም ላይ የሌለ ከአንድ ቤ/ክ እየሱስ ነኝ ብሎ ወደ ጰበል ሰይጣን ነኝ እስከማለት ድብብቆሽህንና አዲስ ስም ፈልገህ( Max, ‚X’, ‚Y’…) ቲዎሪህንና ማንነትህን (1 + 1 = 3 ) በ21ኛው ክ/ዘመን የማያውቅህና የሚታለልልህ ካገኘህ አዛ ማሞኘት ትችላለህ አንድ ሰው አታስፈልገኝም በአንተ በኩል የሚመጣው የዘላለም ቅብጥርሴ አያስፈልገኝም ሲልህ ለምን ድርቅ ትላላህ ከአንድ በሰለጠነው አለም የተናቀና የተነቃበት በደሀ ህዝብ መካከል እየሱስ ተብሎ በቴረር ተቀባይነት ለማግኘት ከሚጣጣር መንፈስ ጋር በየ 5ና 10 አመቱ መዳረቅ ያስፈልጋል እንዴ???????? የጴርጋሞና የእነ ፓስተር ወይንሸት የነሳሙአኤል መልእክት ካልገባህ በድጋሚ ሂድና በየጰበሉ ሰይጣን ነኝ (1 + 1 = 3 ) ብለህ ራስህን እየካድክ ከምታታልልበት ቦታ አንተነትህን ፈልግ :: ስው አኮ ከእውነትኛ አምላክ ሳያምንም የመኖር መብት ተሰጦታል ወደ ኦርቶዶክስ መሄዴ ቀርቶ እነ ሌኒንና ሌሎችም አላምንም ሲሉ ከህዝብ ጀርባ ለምን አላምን አልክ ብሎ በድብቅ እውነተኛ አምላክ አላስገደዳቸውም:: በሂሳብ ህግ 1+1 = 2 ነው አንጂ የጴንጤው እየሱስ + የጴበሉ ሰይጣን = እየሱስም ሰይጣንም ነኝ የሚል ቲዎሪ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም በአለም ላይም ተቀባይነት የለውም:: በሌላው አለም International Standard የሌለን ዜጎችን ማሰቃያ ቲያትሩን ሰው ከነቃና መጫወቻ አልሆንም ካለ ግዴታ የለበትም ያለነው እኮ 21ኛው ክ/ዘመን ነው የሰው ልጅ ከዚህ በላይ የከፉ ማታለሎችን መፍታት የሚችል እውቀት ያለው ዘመን ውስጥ ነው ያለነው::