ከዚህ በታች በምናያቸው በክፍል አንድ ቪዲዮ ቲዎሪያዊ ማንነቱና ተግባራዊ አውሬነቱ የተምታታበት የጴንጤው እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ ዜጋን አዳል ሞቴ /ወሰን ጋላ ከሚል በ20ኛው ክ/ዘመን ማሰቃያ ቲዎሪ አዳንኩ ሲል ሲሆን ይህው ቲያትረኛ ድርቄ መንፈስ በክፍል ሁለት ቪዲዮ (pls. see googel video left above ) ይህ መንፈስ መጰሀፍ ቅዱስን ለእሱነቱ እንደሪፈረንስ በመጠቀም እየሱስ ነኝ ያለበትን ማንነቱን ክዶ ከቱርክ የመጣሁ አጋንንት /ሰይጣን ነኝ ብሎ ዜጎችን ሲያሰቃይ እንመለከታለን::ዜጋን እንዳያስቸግረ እንጂ መስኪድ ሄዶ ደግሞ ከየት የመጣሁ ነኝ እንደሚል መስማት ነበር:: የዚህ ቪዲዮ አላማው በዚህ በሌላው አለም ተቀባይነት ለሌለው ከተረት ተረት የማይሻል አይን ያወጣ ማታለያ ቲዎሪ አማካኝነት በአምልኮ ስም በግልጵና ከህዝብ ጀርባ የሚሰቃዩ የዜጎችን ስቃይ ለማሳየት ብቻ ሳይሆን አምልኮን አማራጭ እንደሌለው በሰው ህይወት ላይ የፈለገውን የማድረግ ችሎታ ያለው ሞኖፖል እንዳለው ቲዎሪ ተጠቅሞ በዜጎች ህይወት ላይ የሚካሄደው ድርቅናና የሰውን ነፍስ ነጠቃ ውሸት ምን ያክል የከፋና አይን ያወጣ ደረጃ መድረሱን ለማሳየትም ጭምር ነው:: ይቺን አይን ያወጣች እንደቲያትር ገጰ ባህሪይ በጰንጤ ቤ/ክ እየሱስ ነኝ እያሉ በጰበል ሰይጣን ነኝ የሚባለውን ህዝብን ማጃጃያ ውሸት በእንደዚህ አይነት መልኩ ራቁታን አስቀርተው አይን አውጣ ሌብነቱን ካላሳዩ ብዙዎችን ሊጎዳ ስለሚችል ከታች የሚገኙትን ቪዲዮዎች ማቅረብ አስፈላጊ ሆናል:: በተለያየ የአምልኮ መስል የማስክ ስምና ቲዎሪን በመጠቀም:-የጴንጤው እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ ጠቁዋር:ወስንገላ:አዳልሞቴ:ሺአንበሶ: አደይከብሪ: እሬቻ : አሩሲዋ እመቤት :ጉና በረኛና በህዝብ ላይ በሌላው አለም የሌለን(International Standard) በሰው ነፍስ ላይ በአምልኮ ስም ቀርቦ የባለቤትነት (possession) ጥያቄንና በአምልኮ ስም በዜጎች ህይወት ላይ ድርቅናውን እውነተኛ በማር የተለወሰ መርዝነቱን ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ::
FAQ:- የጴንጤው እየሱስ ጰብል ዜጎችን አሰቃይተህ ከቱርክ የመጣሁ አጋንንት ነኝ አልክ መስኪድስ ከየት የመጣሁ ነኝ ልትል ነው??
Links:
- ..........etc
የጴንጤው እየሱስ በሚልም ስም ይሁን በሌላ አምልኮአዊ መሰል የማታለያ ቲዎሪ (ጠቁዋር: ወስንገላ:አዳልሞቴ: ሺአንበሶ: አደይከብሪ: እሬቻ : አሩሲዋ.... )ወደሰው ህይወት ይዞ መጥቶ ነፍስ ነጣቂ መንፈስ እንደቲያትረኛ ገጰ ባህሪይ የሚቀያይረው ማንነቱና ሰውን በድብቅም ይሁን በግልጵ የማጥቃት ተንኮሎ ሲጋለጥበት ይባስ ለምን ተጋለጥኩ ብሎ ዜጎችን ስለሚያጠቃ እንዲህ አይነት ሌባ መንፈስን አስቀድሞ ማወቁ ሳያውቁት ገብቶ ሊፈጠር ከሚችል አላስፈላጊ ችግርና ድርቅና ህይወትን ይጠብቃል:: እንዲህ አይነቱ ሌባ መንፈስ በአምልኮ ስም ቀርቦ የሰውን ህይወት ማስቸገር ደስ የሚለው ድርጊት ስለሆነ::ቲዎሪያዊ ማንነቱና ተግባራዊ አውሬነቱ የተምታታበት የጴንጤው እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስም ይሁን ሌላ አምልኮን አማራጭ እንደሌለው ቲዎሪ በመጠቀም ዜጎችን የሚያስቸግሩ ቡድኖች አይናውጣነታቸውና ግለሰቦችን ማስቸገራቸው በጨመረና በረቀቀ ቁጥር ይህንን በተደጋጋሚ በሌብነት የሚታየውን የመናፍቃውያንን እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ በተራ ቃል ማንነቱን ማሳየት ሌባን ሌባ እንደማለት የሚታይ ነገር ነው::